Magazine

ኢምንት እድል መዕሃፍ ለንባብ በቃ

ኢምንት እድል መዕሃፍ ለንባብ በቃ

በደራሲ አባይ በላይነህ የቀረበ በተለያየ ክፍለ ዘመናት የተከናወኑ ታሪካዊ ክስተቶችን እያጠቀሰ በ ሳይንሳዊና ሃይማኖታዊ ይዘት እንደቀረበ የተነገረለት መጽሐፍ ያለፈው ሰኞ መጋቢት 26 ለገበያ እንደቀረበ  ታውቋል፡፡ይህ መዕሃፍ በ350 ገፆች የተሰናዳና መሽጫ ዋጋው 75 እንደሆነ ተገልዐዋል፡፡