Magazine

ዮሬካ ስነ ግጥሞች ለገበያ ቀረበ

ዮሬካ ስነ ግጥሞች ለገበያ ቀረበ

በገጣሚ ና ጋዜጠኛ አንዱአለም ጌታቸው የተፃፈው የግጥም መድብል ቅዳሜ መጋቢት 24 ቀን በሃገር ፍቅር ትያትር ቤት ተመርቆ በ ሰላሳ ብር ለገበያ ቀረበ፡፡ ሃምሳ ግጥሞችን በስልሳ ኣራት ግዖች ይዞ የወጣው መዕሃፍ ለገጣሚው የመጀመሪያ መዕሃፉ መሆኑ ታውቁዋል፡፡

በዛሚ ኤፍ ኤም የሚቀርበው ጥበብ ለሁሉ ፕሮገራም አዘጋጅ የሆነው ገጣሚው አንዱአለም ጌታቸው ከዚህ ቀደምም በተለያዩ ጋዜ ጦች ና መዕሄቶች ጋዜጠኝነት ሲያገለግል እንደነበረ ይታወቃል፡